Tikvah-University

Tikvah-University

المشتركون
356.9K
24h المشاهدات
29.3K
أعلى عدد من المشاهدات
30.2K
المنشورات يوميًا
6.0
معدل التفاعل
7.3%

تحديثات ذات صلة

عرض 5/5 عنصر
29.3K 1.2K
**የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። ** የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ይሰጣል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም @tikvahethiopia
صورة المنشور
23K 1
የኮምፒውተር፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የሞባይል ጥገናና ኔትዎርኪንግ (Computer, Office Machine and Mobile Maintenance and Networking) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን። 👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ጋር በማዛመድ የሚሰጥ ስልጠና 👉 የሶፍትዌር ላይ ጥገናን አካቶ የሚሰጥ ☎️  0906777799 / 0906777755 **አድራሻ፦ ቁ.1:** ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና **ቁ.2:** መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
صورة المنشور
14 👍 2 👏 2 🙏 2 🥰 4
23.2K 9 43
በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ያሉ ተማሪዎች ለ7ኛው ምርጫ የመራጭነት ምዝገባ ዛሬ ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም ተጀምሯል፡፡ የምዝገባ ጊዜ፦ **ከሚያዝያ 17-24/2018 ዓ.ም ** የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ፖርታል 👇 **https://uni.mirchaye.nebe.org.et** ምዝገባውን ለማከናወን ምን ያስፈልጋል? ➫ በሚገኙበት ዩኒቨርሲቲ ኔትዎርክ ላይ መሆን፣ ➫ ስልክ፣ ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ ሲያወጡ የወጣበት የስልክ ቁጥር፡፡ **@tikvahuniversity**
صورة المنشور
23 👎 1
28.5K 63
**ተማሪዎች የመራጭነት ምዝገባ እንዴት ማድረግ ይችላሉ?** ➫ የመመዝገቢያ ፖርታሉ **https://uni.mirchaye.nebe.org.et** ላይ ይግቡ፣ ➫ በሚመጣላችሁ ገፅ ላይ ቋንቋ ይምረጡ፣ ➫ በፋይዳ አማካኝነት ወደ መለያ የሚለውን ይጫኑ፣ ➫ **16** አኃዝ ያለውን የፋይዳ ቁጥር (FAN) ያስገቡ፣ ➫ ከፋይዳ በስልካችሁ የሚላከውን ባለ **6** አኃዝ የአንድ ጊዜ ማረጋገጫ ቁጥር (OTP) ያስገቡ፣ ➫ ከፋይዳ ያገኛችሁት መረጃ ትክክል ከሆነ "ይቀጥሉ” የሚለውን በመጫን “መገለጫዎን ይጨርሱ'' በሚለው ገፅ ውስጥ ስም፣ የአባት ስም፣ የአያት ስም በማስገባት በአካባቢው የሥራ ቋንቋ ትመዘግባላችሁ፡፡ ➫ የአካል ጉዳት ካለ ከዝርዝሩ በመምረጥ “ያስገቡ” የሚለውን በመጫን ቋሚ የመራጭነት መታወቂያችሁን ታገኛላችሁ፡፡ ይህ መታወቂያ ቋሚ የመራጭነት መታወቂያችሁ ሲሆን መታወቂያችሁን በ
38 👎 28 👏 3
30.2K 42 180
የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17-20/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል፡፡ በርካታ የሪሚዲያል ተፈታኝ ተማሪዎች የዒድ አል አደሃ በዓልን በመጥቀስ አስተያየት አድርሳችሁናል። ይሁን እንጂ ረዕቡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም የኢድ አል አደሃ በዓል በመሆኑ በዕለቱ ፈተና እንደማይሰጥ አገልግሎቱ አያይዞ ገልጿል፡፡ **@tikvahuniversity**
صورة المنشور
135 👍 19 👎 127 😱 2 🥰 7