HuluPay Community

HuluPay Community

Please contact our customer support @contacthulugram

Abonnenten
163.6K
24h Aufrufe
13.1K
Spitzenaufrufe
43.8K
Beiträge pro Tag
0.3
Interaktionsrate
1.1%

Verwandte Updates

Anzeige 5/5 Elemente
40K 9
🚨 **ጥንቃቄ! አካውንትዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!** 🚨 ሰሞኑን "በዚህ ሊንክ በኩል የ **Telegram Premium** በቅናሽ ይግዙ" የሚሉ ሀሰተኛ መልዕክቶች እና ሊንኮች በስፋት እየተላኩ ይገኛሉ! ❌🔗 እነዚህን ሊንኮች መጫን አካውንትዎን ለጠላፊዎች አሳልፎ መስጠት ነው። አካውንትዎን እንዴት ይከላከላሉ? 🧱 **አጠራጣሪ ሊንኮችን በፍጹም አይክፈቱ** — አካውንትዎን ለመጥለፍ የሚላኩ ማታለያዎች ናቸው። 🔐 **ጠንካራ መከላከያ ግንብ ይገንቡ** — ሁልጊዜም ለ **Telegram Premium** ክፍያ ኦፊሴላዊውን እና አስተማማኙን **HuluPay** ብቻ ይጠቀሙ! ✅💎 የአካውንትዎ ደህንነት ለእኛ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው! ብልህ ይሁኑ፤ ራስዎን ከጠላፊዎች ይጠብቁ! 🛡️✨ 🔥 ** (Hulupay):** [https://t.me/HuluPayOfficialBot/start?start
Post image
66 👍 3 🔥 5
43.8K 15
**📌 ያለ ማስተርካርድ (Mastercard) ወይም የውጭ ምንዛሬ ቴሌግራም ፕሪሚየም (Telegram Premium) መግዛት አስበው ያውቃሉ?** 📱✨ አሁን በ **Hulupay** ሁሉንም ነገር ቀላል አድርገንልዎታል! በቴሌብር (telebirr)፣ በሲቢኢ ብር (CBE birr) እና በሌሎች የሀገር ውስጥ የክፍያ አማራጮች ብቻ መግዛት ይችላሉ! 🇪🇹💸 👆 እንዴት መግዛት እንደሚችሉ ምስሉ ላይ ያሉትን ቀላል ቅደም-ተከተሎች ይከተሉ! 👆 🔥 ** (Hulupay):** [https://t.me/HuluPayOfficialBot/start?startapp] 🤖 ⚡️ **ሁሉግራምን ለመጫን (Hulugram Download):** [https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat] 📥
Post image
63 🆒 2 🐳 4 👍 9 👏 2
26.6K 4
✅**በTelegram ላይ የተረጋገጠ ምልክት (Verified Checkmark) ለማግኘት የእርስዎን አካውንት አሁን Premium ያድርጉት** 📲 ሁሉፔይን ለመጠቀም ሁሉፔይ ሚኒ አፕን https://t.me/HuluPayOfficialBot/start?startapp እዚህ ሊንክ ጋር ያገኛሉ 🔗።
Post image
1 36 👍 10 👏 1 🔥 2 🤯 2
19.8K 2
**⭐️**** የቴሌግራም ፕሪሚየምን በር ያለ ማስተርካርድ ይክፈቱ**! 🔓⭐️ 📌 የዶላር እና የማስተርካርድ እንግልት ሰልችቶዎታል? 😩💳 ቴሌግራም ፕሪሚየም የሚያመጣቸውን የላቁ ጥቅሞች እና የሰማያዊ ማረጋገጫ ምልክትን (Verified Checkmark) ለመጠቀም ቪዛ ወይም ማስተርካርድ ግድ አይደለም! ✅️🔥 በ **Hulupay **የሀገር ውስጥ ክፍያ አማራጮችን (እንደ ቴሌብር እና የባንክ ሂሳብዎ) በመጠቀም ብቻ የፕሪሚየም ባለቤት መሆን ይችላሉ። 🏦🏦🏦 💬ለማንኛውም ጥያቄ @Hulupaysupport ላይ መልእክቶትን ይላኩልን 💬 🔥 ** (Hulupay):** [https://t.me/HuluPayOfficialBot/start?startapp] ✔️ (**Hulugram)**: [Download Hulugram SuperApp](https://play.google.com/store/apps/details?
Post image
36 👍 2 👏 3
13.1K 5
✅ **የቴሌግራምዎን ፍጥነት እና ውበት በአንድ ላይ ይጨምሩ!** ✅ በ **HuluPay** የቴሌግራም ፕሪሚየም ተደራሽነት ሙሉ በሙሉ ቀላል ሆኗል። ምንም የውጭ ሀገር ካርድ ሳይፈልጉ፣ በቴሌብር ወይም በባንክዎ ብቻ ክፍያዎን በታመነ ሁኔታ ይፈጽሙ። 🏦🏦🏦🏦 💭 ለተጨማሪ መረጃ @Hulupaysupport ላይ ያነጋግሩን 💭 ❤️ ** (Hulupay):** [https://t.me/HuluPayOfficialBot/start?startapp] ➡️ (**Hulugram)**: [Download Hulugram SuperApp](https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat) #HuluPay #Hulugram #TelegramPremium
Post image
35 🔥 5