Hulugram Messenger

Hulugram Messenger

Hulugram is chat based superapp that makes your everyday lifestyle easier!

Suscriptores
176.8K
24h Visualizaciones
51.6K
Visualizaciones máximas
51.6K
Publicaciones por día
0.1
Tasa de interacción
1.2%

Actualizaciones relacionadas

Mostrando 5/5 elementos
28.8K 5
**እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! **✝️💚
Post image
48 🔥 4 🥰 8
32K 9
📣** አዲስ የሁሉግራም አፕዴት ** ** ****አዳዲስ የተካተቱ አገልግሎቶች፦ **🕹** የ AI ጽሑፍ ማስተካከያ (AI Text Editor): ጽሑፎችን በብልሃት ለመጻፍ እና ለማስተካከል፤ **📊** 10+ አዳዲስ የሳጥን (Polls) አገልግሎቶች: ለተሻለ የሕዝብ አስተያየት መስጫ፤ **🤖** የቦት አስተዳደር (Managed Bots): ቦቶችን በቀላሉ ለመቆጣጠር፤ **🌐** ፈጣን የቋንቋ ትርጉም አገልግሎት፤ **🎨** አዲስ የቴሌግራም ዲዛይን: ይበልጥ ዘመናዊ እና ማራኪ መልክ።**** ** **አሁኑኑ እዚህ ያውርዱ **👉** ****https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat**
Post image
87 👍 29 🔥 9 🥰 1
50.8K 18
**🤖****ሁሉግራም በኤአይ (AI) ታግዞ ይበልጥ ዘመናዊ ሆኖ መጣ! ****🚀****✨** 📌 ጽሁፍ መፃፍ ሰልችቶዎታል? ወይስ የተፃፉ መልእክቶችን በባለሙያ (Professional) መንገድ ማስተካከል ይፈልጋሉ? 🧐✍️ ሁሉግራም አዲስ ድንቅ የ **AI Text Editor** ይዞላችሁ ቀርቧል! 🔥 ከእንግዲህ ስለ ቃላት ምርጫ መጨነቅ ቀረ! ❌ በእኛ የኤአይ ጽሁፍ ማስተካከያ፦ ✅ ጽሁፎችን በጥራት ይጽፋሉ ✍️ ✅ ስህተቶችን በብልህነት ያርማሉ 🤖 ንቅንቅ የለም! 🔠 መልእክቶችዎን ይበልጥ ማራኪ ያደርጋሉ❗️ አሁኑኑ በፕሌይ ስቶር (Play Store) አውርደው የዝመናው ተካፋይ ይሁኑ! 👇📥 🔗 **ሊንኩን ተጭነው ያውርዱ፦** [https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat] ✨📲
Post image
60 👍 4 👏 2 🔥 7
51.6K 11
**ሁሉግራም ከሜሴጅ መለዋወጫነት ባለፈ ማህበራዊ መድረክም ነው! 📸✨** በሁሉግራም (Hulugram) የ **Feed** አማራጭ ተጠቅመው ፎቶዎችን ይለጥፉ፣ ላይክ (Like) ያድርጉ እና በሪአክሽን (Reaction) ይዝናኑ! 🔥✨ ከሜሴጅ ባሻገር በፎቶዎች የሚገናኙበት አዲስ ዓለም! 📱 አሁኑኑ ከፕሌይ ስቶር (Play Store) አውርደው መጠቀም ይጀምሩ! 👇🔥 **🔗ሊንኩን ተጭነው ያውርዱ፦** [https://play.google.com/store/apps/details?id=plus.ride.huluchat] ✨📲] 📥
Post image
53 👍 15 😁 7 🤩 3 🥰 5 custom 3
1.4K
**ለቴሌግራም አካውንትዎ አስተማማኝ ጥበቃ እና ዋስትና ይስጡ! 🛡️✨🔒** የቴሌግራም አካውንትዎ የእርስዎ ዲጂታል ማንነት ነው! 📱 አካውንትዎ እንዳይቆለፍ፣ የመግቢያ ኮድ (OTP) እንዳያጡ እና ይበልጥ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን በ**ሁሉፔይ (Hulupay)** ፕሪሚየም ይሁኑ። 💎✅ ለምን አካውንትዎን በሁሉፔይ ያረጋግጣሉ? ✨ **ባለቅድሚያ የኮድ አቅርቦት (Priority OTP):** የመግቢያ ኮድ በፍጥነት እንዲደርስዎ ያደርጋል 📲⚡ ✨ **የኢሜይል መግቢያ አማራጭ:** አካውንትዎን በኢሜይል ጭምር በመጠበቅ አስተማማኝ ያደርገዋል 📧🔐 ✨ **ሁለንተናዊ ጥበቃ:** አካውንትዎ ከማንኛውም መቆለፍ ስጋት ነጻ ይሆናል 🛡️🙌 💬ለማንኛውም ጥያቄ @Hulupaysupport ላይ መልእክቶትን ይላኩልን 💬 🔥 ** (Hulupay):** [https://t.me/HuluPayOfficialBot/st
Post image
2 🔥 2