በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!

सदस्य
209.8K
24h दृश्य
1.6K
अधिकतम दृश्य
1.9K
प्रति दिन पोस्ट
3.2
सहभागिता दर
4.1%

संबंधित अपडेट

दिखा रहे हैं 5/5 आइटम
1.9K 4
የሰዉ ልጅ የሰራዉ አብረቅራቂ መንገድ ሳይታክት ይወስዳል መዉሰዱ ሳይበቃዉ አዙሮ አዙሮ.... እዛዉ ይመልሳል እግዜር የፈጠረዉ የሰዎች ዘመን ግን አንድቀን ያበቃል ሳይታሰብ ያ  ል  ቃ  ል........... 🖊 ዔደን ታደሰ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
26
1.6K 2
ጂፕሰም ቦርድ, ቻክ እና prime coat የመስራት ልምድ ያላችሁ ብቁ ሰራተኛ አናግሩን። @abela1987
Post image
5
1.2K
🤌🏾🔥ጥበብን ለሚያደንቁ የተዘጋጀ ልዩ ቻናል! አዳዲስ ሲኒማቲክ ግጥሞች እና ጥበባዊ ስራዎች እንዲደርሷችሁ **Subscribe** ያድርጉ፣ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ።🫀🙏🏻 👇👇👇👇👇 https://youtube.com/@geezmulat_tereka?si=gC5zTQwEcvCc7wrm
Post image
2
1.1K
#I የኔነገር ትናንትና ማታ ልንበላ ራት ልጋብዛሽ ብዬ ከቻይና ሬስቶራንት እንደው ቢገኝ ብዬ አንድ የአይጥ ዱለት ልጠራሽ መጣሁኝ ወዳለሽበት ቤት በሩ ሲከፈት አንድ እግሬን ሳስገባት አንድ አይጥ አየሁኝ ፈጦ በቆመበት እኔም ተናድጄ ልክ እንዳየሁት ልይዘው ሳሯሩጥ ግብዣውን ረሳሁት። ሀኒሳ-ሰፋ እንደፃፈችው ከወደዳችሁት Share አይረሳ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
👍 2
864 1 6
1.እቴ እሜቴ እቴ እሜቴ ሎሚው ኖሮ ሽታ ጠፋ እያደርን ስን'ከፋ እያደርን ስንከፋ አይይይ እቴ የማን እመቤት ያሉሽ ሀምሳ ሲሆን ሊያሸክሙሽ ጌጥ ያልሽውን እየቀሙሽ አሂሂሂ አሸካሚ በሌለበት ሲያሸከሙሽ እረ እንዴት ቻለ ለጋ ገላሽ? እቴ እንደ ወጉ እንኳን ተወርውረው ያልመጡ ሎሚዎች ኖረው ዛሬ ለሸክም መብዛት ምን የሚሉት መዛዛት! አይይይ እቴ ያ ሰውዬስ ምን አለሽ ማልዳ ሳሎን ኖሮ ልኮሽ ጓዳ ስትመለሽ ሆነ ባዳ? አሂሂሂሂ አይ እንግዳ! ወትሮስ ተላላ ያሰበውን መች ላይበላ ሀምሳው ሁሉ በኮረጆ አስቻለሽን ሳትወጭ ጎጆ? አሂሂሂሂሂ ደግሞስ ለዚህ ሳማት ላልፆመችው የሁዳዴ ህማማት አይ ሳማት አይ ሳማት በቃሌ እያወጋሁ ደግሜ ላሳማት? ልዩ እዮቤልዩ የወርቅ ሽልማት እያሰቡ ኖረው እያሰቡ መድማት እየኖሩ ሞተው እየሞቱ ንቃት ገልጠው እየተኙ በጭፍኑ መንቃት አይ ራቫት አይ ሳማት አይይ
2 👍 2 🔥 2 🥰 1