Dr. Eyob Mamo

Dr. Eyob Mamo

Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo

सदस्य
79K
24h दृश्य
5.3K
अधिकतम दृश्य
5.3K
प्रति दिन पोस्ट
3.4
सहभागिता दर
8.3%

संबंधित अपडेट

दिखा रहे हैं 5/5 आइटम
5.3K 1 1
**ሶስት ቀናት ብቻ ቀሩት!** Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለሰኔ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ቀዩ መስመር” የተሰኘው ነው፡፡ በማንኛውም ማሕበራዊም ሆነ ቤተሰባዊ ግንኙነቶች ውስጥ የግል ቀይ መስመር (personal boundary) የማዳበር ጉዳይ ወሳኝ የሆነ ልምምድ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ፣ ባሉን የሰው-ለሰው ግንኙቶች የምንፈቅዳቸውንና ክልከላ የምናደርግባቸውን ሁኔታዎች የምንለይበትንና ተግባራዊ የምናደርግበትን ጥበብ ያስተምረናል፡፡ መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ የንባብ ወር - ሰኔ / 2018 ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ቀዩ መስመር” ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ሰኔ 1 / 2018 ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ሰኔ 30 / 2018 ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @Dr
Post image
11 👍 20
4.4K 5 30
**ስለ አምስቱ የግል ቀይ መስመር ክልሎች (Personal Boundaries) ታውቁ ኖሯል?** **1.       **የአካል ክልሎች (**Physical boundaries)** ይህ ክልል ሰዎች አጠገባችን ሲቀርቡ ሊጠብቁት ይገባቸዋል ብለን የምናስበው ርቀት ነው፡፡ 2.      **የስሜት ክልሎች (Emotional boundaries)**  ይህ ክልል ለሰዎች ልናካፍላቸው የምንፈልጋቸውን የግል ስሜቶቻችንን የሚጠቁም ነው፡፡ 3.      **ወሲባዊ ክልሎች (Sexual boundaries)**  ይህ ክልል አንድ ተቃራኒ ጾታ ያለው ሰው በእኛ ላይ ያለውን የወሲብ ፍላጎት መስመር የምናስይዝበትን ወሰን ይመለከታል፡፡ 4.      የጊዜ ክልሎች (**Time boundaries)**  ይህ ክልል የግል ጊዜያችንን የት፣ በምን እና እንዴት እንደምናሳልፍ የማወቃችንንና ሰዎች በዚህ የግል ጉዳያችን ላይ
Post image
49 👍 19 🔥 17
2.9K 4 13
**ሰውን ካላስደሰትኩኝ አልደሰትም (ከረምረም ካለው የየዕለት ማስተወሻ ደብተሬ (daily diary) ላይ የተወሰደ)** ሰዎች በእኔ የተደሰቱ ሲመስለኝ ደስ ይለኛል፣ ያልተደሰቱ ሲመስለኝ ደግሞ ውስጤ ይረበሻል፣ ቀኔ ይበላሻል እንቅልፌም ይዛባል፡፡ ይህንን የውስጥ መረበሽ ለማርገብ ደግሞ ሰዎችን የበለጠ ማስደሰት እንዳለብኝ ስለማሰብ ለእነሱ ደስታ ስል የማላደርገውና የማልሆነው ነገር የለኝም፡፡ ያንን ባደረኩኝ ቁጥር ደግሞ ሌላ የሚያስከፋቸው ነገር እንዳይነሳ የሚል ፍርሃት ስለሚያድርብኝ ሁል ጊዜ በእንቁላል ላለ የመራመድ ያህል በተጠንቀቅ ነው የምኖረው፡፡ በቃ ራሴን ሳውቀው ጀምሮ እንደዚህ ነኝ፡፡ **አሁን አሁን ሳስበው ግን . . . ** 1. ሰዎችን ሁል ጊዜ ማስደሰት እንደማልችል ገባኝ፡፡ 2. ሰዎች ለሚሰማቸው ስሜት እኔ በፍጹም ሃላፊነት መውሰድ እንደሌለብኝ ተገለጠልኝ
Post image
44 👍 18 🔥 4
2.9K 5 3
**ሁለት ቀናት ብቻ ቀሩት!** Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለሰኔ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ቀዩ መስመር” የተሰኘው ነው፡፡ በማንኛውም ማሕበራዊም ሆነ ቤተሰባዊ ግንኙነቶች ውስጥ የግል ቀይ መስመር (personal boundary) የማዳበር ጉዳይ ወሳኝ የሆነ ልምምድ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ፣ ባሉን የሰው-ለሰው ግንኙቶች የምንፈቅዳቸውንና ክልከላ የምናደርግባቸውን ሁኔታዎች የምንለይበትንና ተግባራዊ የምናደርግበትን ጥበብ ያስተምረናል፡፡ መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ የንባብ ወር - ሰኔ / 2018 ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ቀዩ መስመር” ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - ሰኔ 1 / 2018 ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - ሰኔ 30 / 2018 ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ 👉 @Dr
Post image
1 👍 12
1.7K 1 6
**ክልከላ ማድረግ ሲገባኝ!** **የግል ቀይ መስመሬን አበጅቼ ተገቢ ላልሆኑ ነገሮች ክልከላ ማድረግ ሲገባኝ የማላደረገው . . .** 🚫 ሰዎች ለሚሰማቸው ስሜት ተገቢ ባልሆነ መልኩ ሃላፊነት የመውሰድ ... 🚫 ከሰው ጋር ባለኝ ግንኙነት ውስጥ ውጥረትን የመፍራት ... 🚫 በሰዎች የመገፋት ፍርሃት ... 🚫 ሰዎችን ሁሉ ለማስደሰት የመጣጣር ዝንባሌ ... እና የመሳሰሉት የሌሎች ሰዎችን ጫና ካለልክ የመሸከም ልማድ ካለኝ ነው፡፡ ተገቢውንና ሚዛነዊ የቀይ መስመር አለማስመር ብዙ ክስረቶች አሉት፡፡ ጊዜያችንን፣ ገንዘባችንን፣ ስሜታችንን . . . እናባክናለን፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ የጠለቀ እውቀት የሚሰጥ የንባብ challenge በሰኔ 1 ቀን መነበብ ሊጀምር ተዘጋጅቷል አይለፋችሁ **የንባብ ወር - **ሰኔ / 2018 **ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ **- “ቀዩ መስመር”
Post image
14 👍 8