Cập nhật liên quan
Hiển thị 5/5 mục
2026-04-28 06:10
1.9K
4
የሰዉ ልጅ የሰራዉ
አብረቅራቂ መንገድ
ሳይታክት ይወስዳል
መዉሰዱ ሳይበቃዉ
አዙሮ አዙሮ....
እዛዉ ይመልሳል
እግዜር የፈጠረዉ
የሰዎች ዘመን ግን
አንድቀን ያበቃል
ሳይታሰብ
ያ ል ቃ ል...........
🖊 ዔደን ታደሰ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
❤
26
2026-04-28 17:26
1.6K
2
ጂፕሰም ቦርድ, ቻክ እና prime coat የመስራት ልምድ ያላችሁ ብቁ ሰራተኛ አናግሩን።
@abela1987
❤
5
2026-04-29 07:38
1.2K
🤌🏾🔥ጥበብን ለሚያደንቁ የተዘጋጀ ልዩ ቻናል! አዳዲስ ሲኒማቲክ ግጥሞች እና ጥበባዊ ስራዎች እንዲደርሷችሁ **Subscribe** ያድርጉ፣ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ።🫀🙏🏻
👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@geezmulat_tereka?si=gC5zTQwEcvCc7wrm
❤
2
2026-04-29 09:03
1.1K
#I የኔነገር
ትናንትና ማታ ልንበላ ራት
ልጋብዛሽ ብዬ ከቻይና ሬስቶራንት
እንደው ቢገኝ ብዬ አንድ የአይጥ ዱለት
ልጠራሽ መጣሁኝ ወዳለሽበት ቤት
በሩ ሲከፈት አንድ እግሬን ሳስገባት
አንድ አይጥ አየሁኝ ፈጦ በቆመበት
እኔም ተናድጄ ልክ እንዳየሁት
ልይዘው ሳሯሩጥ ግብዣውን ረሳሁት።
ሀኒሳ-ሰፋ እንደፃፈችው
ከወደዳችሁት Share አይረሳ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
👍
2
2026-04-29 12:28
864
1
6
1.እቴ እሜቴ
እቴ እሜቴ ሎሚው ኖሮ ሽታ ጠፋ
እያደርን ስን'ከፋ እያደርን ስንከፋ
አይይይ እቴ የማን እመቤት ያሉሽ
ሀምሳ ሲሆን ሊያሸክሙሽ
ጌጥ ያልሽውን እየቀሙሽ አሂሂሂ
አሸካሚ በሌለበት ሲያሸከሙሽ
እረ እንዴት ቻለ ለጋ ገላሽ? እቴ
እንደ ወጉ እንኳን ተወርውረው
ያልመጡ ሎሚዎች ኖረው
ዛሬ ለሸክም መብዛት
ምን የሚሉት መዛዛት!
አይይይ እቴ
ያ ሰውዬስ ምን አለሽ ማልዳ
ሳሎን ኖሮ ልኮሽ ጓዳ
ስትመለሽ ሆነ ባዳ?
አሂሂሂሂ አይ እንግዳ!
ወትሮስ ተላላ
ያሰበውን መች ላይበላ
ሀምሳው ሁሉ በኮረጆ
አስቻለሽን ሳትወጭ ጎጆ?
አሂሂሂሂሂ
ደግሞስ ለዚህ ሳማት
ላልፆመችው የሁዳዴ ህማማት
አይ ሳማት አይ ሳማት
በቃሌ እያወጋሁ ደግሜ ላሳማት?
ልዩ እዮቤልዩ የወርቅ ሽልማት
እያሰቡ ኖረው እያሰቡ መድማት
እየኖሩ ሞተው እየሞቱ ንቃት
ገልጠው እየተኙ በጭፍኑ መንቃት
አይ ራቫት አይ ሳማት አይይ
❤
2
👍
2
🔥
2
🥰
1